የኮሮና ቫይረስ ስጋት የገባት ኤርትራ ዜጎቿን ከውጭ ሀገር ጉዞ አግዳለች




የኤርትራ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የኮሮና ቫይረስ ወደ ኤርትራ ገብቶ እንዳይሰራጭ ዜጎቿ እጅግ አንገብጋቢ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ወደ ውጭም ሀገር እንዳይጓዙ ውጭም ያሉት ዜጎቿ ወደ ኤርትራ እንዳይመጡ ላልተወሰነ ጊዜ የጉዞ እገዳ አርጋለች።
ከዚህ በተጨማሪም ስብሰባዎችን እና መሰል ህዝብ የሚሰበሰብባቸው ፕሮግራሞችንም አግዳለች ።
ሚኔስቴር መስሪያ ቤቱ በቀጣይ ተጨማሪ ነገሮችን አሳውቃለው ብሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *