የኢትዮጵያ ገለልተኛ ጋዜጠኞች ማህበር ተመስርቷል!!

የኢትዮጵያ ገለልተኛ ጋዜጠኞች ማህበር ባሳለፍነው እሁድ መስራች ጉባኤውን አካሂዷል።በጉባኤውም ስያሜውና አላማውን አደረጃጀቱን አጽድቋል።ማህበሩን የሚመራ 9 አባላት ያሉት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትም በድምጽ ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ መርጧል።በቀጣይ ወደሚመለከተው መንግስታዊ ተቋም በመሄድ ህጋዊ የእውቅና ሰርተፍኬት የማግኘትና ሌሎች ስራዎች የሚሰሩ ይሆናል።
እነዚህ የታሪካዊው መስራች ጉባኤ እና አባላት ናቸው።ትልልቅ ነገሮች በጥቂት ልባሞች ይጀመራሉ እንዲል። via Ermias legesee

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *