በብዙ ሀገሮች ማብቀልም ሆነ መሸጥ ክልክል የሆነው ባለትንሽ አረንጓዴ ቅጠሉ ካናቢስን(አሽሽን) ወይም ማሪዋናን በኦስትሪያ ቪዬና ያለው የተባበሩት መንግስታት ኮሚሽን ከአደንዛዥ ዕፅ መዝገብ ውስጥ ያወጣው ሲሆን ይሄም ለህክምና መድሀኒት መስሪያና ለምርምር በር ይከፍታል ሲል አርቲ ሚዲያ ዘግቧል