ስራ ፈላጊዎችየሚፈሉጉትን ስራ በ 7823 በመደወል የትምህርት፣የሙያ እና የስራ ልምዳቸውን በአካል ካቀረቡ በኋላ ከስራ ቀጣሪዎች የሚያገናኝ ስራ ቦታ የተባለ ድርጀረት ተቋቁሟል።
ቀጣሪዎችም በተመሳሳይ ቁጥር በመደወል ማሰራት የሚፈልጉትን የስራ አይነት እና የሰራተኛ ብዛት በመግለፅ ሰራተኛን ማግኘት አንደሚችሉ ተገልፇል።
ድርጅቱ ዛሬ በሶር አምባ ሆቴል በሰጠው መግለጫ ስራ ፈላጊዎችም ሆነ ስራ ቀጣሪዎች በድርጀቱ ዌብሳይትwww.srabota.com በመግባት ማመልከት አንደሚቻሉ ገልፇል።