“አዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። አሮጌ መኪና ማከማቻ አይደለንም ” ጠ/ሚ አብይ አህመድ።

ከባለሀብቶች በቢሯቸው የተገናኙት ጠ/ሚ አብይ አህመድ አዲስ የተዘጋጀው ኤክሳይዝ ታክስ “የሀገራቷን ነባራዊ ችግር ያገናዘበ ነው ።አሮጌ መኪና እያስገባን በጭስ ምንበከልበት፣ ሲጃራ በገፍ እያስገባን ከመድሀኒት እኩል ለዶላር ወረፋ የምንጋፋበት ምክንያት የለም ብለዋል። ሀገሪቷ ኢኮኖሚ በጤናማ መልኩ ለማስኬድ አዲሱ የታክስ መመርያ እገዛ ያደርጋል” ብለዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *