በ300 ሚልየን ብር የተገነባው ሔይዝ ሆቴል ዛሬ ተመርቆ ስራ ጀመረ

በትውልድ ኢትዮጵያዊ  በዜግነት እንግሊዛዊው በሆኑት አቶ ሰይፈ ፅጌ በአዲስ አበባ 22 አካባቢ   በ380 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈውና 66  ክፍሎች ያሉት ባለ ሶስት  ኮከብ  ሔይዝ  ሆቴል  ዛሬ በአዲስ  አበባ ባህልና  ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሂሩት  ካሳው ተመርቆ ስራ ጀምሯል።


ምድር ቤቱን  ጨምሮ   ሰባት ወለል ያለው  ሆቴል  ለ 80 ሰዎች የስራ እድል  ፈጥሯል ተብሏል።
በሆቴሉ አልጋ የሚይዙ ደንበኞች ” አትረብሹኝ ፣ተኝቻለው ፣ ሆቴሉ ይፀዳልኝ” የሚል  ፅሁፍ በበሩ ላይ ክፍላቸው ሆነው  ክፍሉ ውስጥ በተገጠመ ቁልፍ በመጫን መፃፍ ይችላሉ ተብሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *