በአዲስ አበባ ከ ሀያ ሺ በላይ ንግድ ፍቃዶች ትርፍ በማጣታቸው ፍቃዳቸውን መልሰዋል

በአንድ አመት ውስጥ ብቻ በአዲስ አበባ የቤት ኪራይና ግብር እንዲሁም ከኮሮናቫይስ እና በሀገሪቱ የተረጋጋ ሰላም አለመኖር ገበያቸውን ያቀዘቀዘው 20 ,679 ንግድ ፍቃዶች ስራቸው ትራፋማ ስላልሆነ ንግድ ፍቃዳቸውን በየክፈለከተማው ለሚገኙ ንግድ ቢሮዎች መመለሳቸውን ፊደል ፖስት የደረሰው መረጃ ያሳያል።
ባለፈው የበጀት አመት 20, 627 ንግድ ፍቃዶች መመለሳቸው ይታወሳል።

በሌላ ጎኑ ደግሞ በዘንድሮ የበጀት አመት 25,188 አዲስ ንግድ ፍቃዶች ተመዝገበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *