በአዲስ አበባው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ

በአዲስ አበባ በሚካሄደው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ የሀገር ውስጥና የወጭ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ

ከህዳር 1-3, 2015 ዓ.ም በሚልንየም አዳራሽ በሚካሄደው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 270 የሀገር ውስጥና 92 የውጭ ኩባንያዎች ለመሳተፍ መመዝገባቸውን የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ዛሬ አስታውቀዋል።
ኢክስፖውን በሚኒስቴሩ መ/ ቤቱ የተዘጋጀ ሲሆን የኢትዮጵያን ዕምቅ የኢትዮጵያን የማዕድን ሀብት ከማሳየቱና ኢንቨስትመንት ከመሳቡ ባሻገሩ በዘርፉ ያሉ ባለ ሀብቶችና ባለ ሙያዎች ልምድ ኢንደለዋወጡ ያግዛል ተብሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *