በመሪ ሎቄ 40 / 60 ኮንዶሚንየም አንድ ህፃን ከአስረኛ ፎቅ ላይ ወድቆ ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል

ከአምስት ቀን በፊት በመሪ ሎቄ 40 / 60 ኮንዶሚንየም በብሎክ አራት ከአስረኛ ፎቅ በረ ንዳ ላይ እየተጫወተ የነበረ አንድ የአራት አመት ህፃን ወደ ሁለተኛ ፎቅ ላይ የወደቀ ሲሆን ህይወቱም ቶሎ ማረፉም ፊደል ፖስት የደረሰው መረጃ ያሳያል ።

የቤት ሰራተኛዋ በወቅቱ ልብስ እያጠበች እንደነበረና ወላጆቹም ቤ/ ክ ለመሳለም ሄደው እንደነበር ተገልፇል።

ወላጆቹ ቤቱን ለመሸጥ እንቅስቃሴ ላይ በነበሩት ወቅት ህፃኑ ወድቆ ማረፉን ፊደል ፖስት ከቅርብ ምንጮች ሰምቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *