የሌጎስ ፓሊስ ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በከተማዋ የሚገኝ የመቃብር ስፍራን ቆፍረው ከሬሳ ላይ የሰው ቅል እያወጡ…
Category: News
የሬጌ አቀንቃኟ ጃ9 ቅዳሜ በአዲስ አበባ በምታቀርበው ኮንስርት ጎን አልበሟን ትለቃለች
ጃማይካዊ የሬጌ አቀንቃኟ ጀኒን ኤልዛቤት ( ጃ9) በመጪው ቅዳሜ መጋቢት አምስት በቪላ ቨርዴ ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርት…
የብሪታኒያ ጤና ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል
የእንግሊዝ ዜና አውታሮች ከሰአታት በፊት ባሰራጩት ዜና የ62 አመቷ የብሪታኒያ ጤና ሚኒስትር ሚስ ናዲን ዶሪስ ከባለፈው…
የእግር ኳስ ኮከቡ ክላይን ማፔ በኮሮና ቫይረስ ቢጠረጠርም በምርመራ ነፃ ሆኗል
እንደ ሊኪፒ ጋዜጣ ዘገባ የ21 አመቱ የፈረንሳዪና እና የፓሪሴን ዠርሜን አጥቂ ክላይን ማፔ ባለፉት ሁለት ቀናት…
ባለፈው መስከረም ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የፈረንሳይ ባህል ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
በፈረንሳይ መንግስት እርዳታ እየተዳሰ የነበረውን የላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያንን ለመገምገም ባለፈው መስከረም ኢትዮጵያ የመጡትና ከጠ/ሚ ከዶ/ር አብይ…
በኮሮና ቫይረስ የታመሰችው ጣልያን ሴሪ አን ጨምሮ ሁሉንም ስፖርታዊ ውድድሮችን ለጊዜው አገደች
የጣልያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ሰኞ የካቲት 30 ,2012 ዓ.ም አመሻሹ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የኮሮና…
ከቢል ጌት ድርጅት ለሙከራ ኢትዮጵያ የተተከለው የዘረ መል በቆሎ ጥሩ ውጤት አያሳየ ነው ተባለ
በድርቅና በግንደ ቆርቁር ምክንያት በአማካኝ በአመታዊ በበቆሎ ምርቷ ላይ እሰከ 30 ፐርሰንት ጉዳት የሚያደርስባትን ኢትዮጵያን ለመርዳት…