” የላዳ ታክሲዎችን እንጀራ አልቀማውም።የተሻለ ቴክኖሎጂ ለሀገሬ አስተዋወቅኩ እንጂ ” የራይድ ትራንስፓርት ቴክኖሎጂ ባለቤት ሳምራዊት ፍቅሩ

ከአምስት አመት በፊት ብቻዋን ሆና አንድ ወንበር ፣አንድ ሼልፍ እና በሁለት ጠረጼዛ የSMS ሎተሪ ,የጥገና ማኔጅመንት…

ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከስልጣን ለመነሳት በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ አይደሉም ተባለ

የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ዛሬ ጥር 27 ለሊት ስድስት ከሀያ ባደረገው የውሳኔ ምርጫ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት…

“ቤተክርስቲያን ልትፈርስ ነው ብለው ቄሶች ጥሪ አቀረቡ።ህዝቡም ወጣ ።በነበረውም ተኩስ ሰዎች ሞቱ።” ነዋሪዎች

ወንድሟ በጥይት ተመቶ አቤት ሆስፒታል የተኛባት ቅድስት ሀይሉ ስለነበረው ክስተት እንዲህ ስትል ለፊደል ፓስት ተናግራለች ።”…

Ethiopia: Staying Vigilant With Mounting Concerns To Panic Novel Coronavirus

By Zelalem Motbaynor Estibel Mitiku, Occopational Health and Safty Expert has boldly reflected professionally meaning loaded…

የኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገራት ባለሀብቶች የሽርክና ንግድ ለ25,000 ዜጎች ስራ አስገኝቷል።

ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተሻለ ቴክኖሎጂ እና ገቢ ለማግኘት በማሰብ ከውጭ ሀገር ባለሀብቶች ጋር አየመሰረቱት ያለ የሽርክና ንግድ…

Somalia starts public consultations to review the country’s provisional Constitution

Mogadishu, 1 February 2020 – Over one hundred participants from Benadir Region joined today the inaugural…

የእንጀባራው የአቶ ደመቀ መኮንን ሙሉ ንግግር – “እኛም በደምቢዶሎው እገታ ከልባችን አዝነናል”

የተከበራችሁ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችየብሄረሰብ አስተዳደሩ ነዋሪዎችየእንጅባራ እና አከባቢው ነዋሪዎችጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶችክቡራትና ክቡራን…

ቃጠሎ ለደረሰበት ሞጣው መስጅድ 91 ሚልየን ብር በላይ ተሰብስቧል

የሞጣው መስጅድ ታህሳስ 10,2012 መቃጠሉን ተከትሎ ቤተ እምነቱን ለማደስ ትናንት ጥር 22 በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ 91…

ቴዲ አፍሮ በሀገሪቱ አለመረጋጋት ተጎጂ ለሆኑ ህዝቦች መንግስት ፍትህ እንዲሰጥ ጠይቋል።

ከሚዲያ የራቀውና በቅርቡ ጎንደር ላይ የሙዚቃ ኮንሰርት ያቀርባል ተብሎ የሚጠበቀው ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)…

በአዋሽ ባንክ ጠባቂ እግሩን የተመታው ወጣት “ፍትህ እፈልጋለው ባንኩም ይቅርታ ሊጠይቀኝ” ይገባል ይላል።

17 አመት በጀርመን የኖረውና እሁድ ህዳር 28 ,2012 አዋሽ ባንክ አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ ጋር ባለ የኤትኤም…