በአዲስ አበባው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ

በአዲስ አበባ በሚካሄደው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ የሀገር ውስጥና የወጭ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ…

አፍሪካውያን የክህሎትና የፈጠራ ባለሙያዎች ሽልማት ተካሄደ

አፍሪካውያን የክህሎትና የፈጠራ ባለሙያዎች የሚሸለሙበት ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ተካሄደ። AFRICA OUTSTANDING PROFESSIONALS…

በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት ከህዳር አንድ ጀምሮ እንደሚጀመር ተገለጸ!

በአዲስ አበባ ከተማ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከህዳር 1 ቀን 2015  ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚጀመር በምክትል…

የኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት የተኩስ አቁም ስምምነት አደረጉ

ከሁለት አመት ጦርነት በኋላ  የኢትዮጵያ መንግስት  የትግራይ ክልልን ከሚያስተዳድረው ህወሓት ጋር  የተኩስ አቁም ስምምነት ዛሬ በደቡብ…

የኳታሩን አለም ዋንጫው በማስመልከት በስድስት የአለማችን ከተሞች የደጋፊዎች ፌስቲቫል ይካሄዳል

የ2022ቱን የኳታር የዓለም ዋንጫ ፤ የፊፋ ፋን ፌሰቲቫልን ለማዘጋጀት ከተመረጡት ከተሞች አንዷ ዱባይ ስትሆን ዱባይ ሀርበር…

አርክዉድስ የፊልም ኢንዱሰትሪውን የሚያነቃቁ አዳዲስ መርሃግብሮችን አስተዋወቀ

ፕሮግራሞቹም ዓመታዊ የፊልም ሽልማት፣የቀጥታ ፊልም ስርጭት አገልግሎትእና አዲስ የፊልም ከተማ ናቸው፡፡በተጨማሪም ሙሉ በሙሉ ሃገራዊ የሆነ የቀድሞና…

ሳቶ 30,000 የእጅ መታጠቢያ መሳሪያ ድጋፍ ለዩኒሴፍ አደረገ

ሊክሲል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ14ተኛ በአገራችን 13ተኛ ግዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የእጅ መታጠብ ቀን ምክንያት በማድረግ…

በአዲስ አበባ የሴት “የሒዩማን ሔየር “የቀን ኪራይ አምስት ሺ ብር ደርሷል

የገንዘብ ሚኒስተር የቤት አውቶሞቢልን ጨምሮ 38 አይነት የተለያዩ ሸቀጦች ላይ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ አገር እንዳይገቡ የባንክ…

በ”ቨርቹዋል” እግር ኳስ ውድድርና በ”አደይ ፋሽን ሾው” ደምቆ ያመሸው የዲኤስቲቪ ሚዲያ ሾውኬዝ

ጥቅምት 4 ምሽት በሸራተን አዲስ ሆቴል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሚዲያ አመራሮች ፧ የስፖርት እና የፊልም…

ኒውዝላንድ በላሞች ፈስና ግሳት ላይ ታክስ ልትጥል ነው

የአካባቢ አየር የሚበክለው እና በላሞች ፈስና ግሳት ጋር አብሮ ወደ አየር የሚወጣውን ሜቴን የተባለውን ጋዝ መጠን…