“የግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ የፈረሰው ስራ አስኪያጁ ምሶሶውን በማስፈረሳቸው ነው “- ሰራተኞች

ማክሰኞ ህዳር 23 ቀን ስምንት ሰአት ገደማ 73 አመት የቆየው የግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ በእርጅና ምክንያት…

ብሔራዊ ሎተሪ በፎርጅድ ሎተሪ ሰባት ሚልየን ብር ለአንድ ግለሰብ ሊከፍል ጫፍ ደርሶ ነበር

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እጣ የወጣላቸውን ባለ እድለኞች ከፍያ የሚፈፅመው የአሸነፉበትን እጣ ትኬት ይዘው አስተዳደሩ ጋር ከቀረቡ…

የዛሬ 24 አመት ወደ ኋላ ።የከሸፈው የሆስኒ ሙባረክ የአዲስ አበባ ግድያ ሙከራ ማን አቀናበረው?

በተስፋዬ ጌትነት ጭጋጋማው ሀምሌ ሰኔ 19,1987 የ67 አመቱን የግብፁን ፕሬዝዳንት በአዲስ አበባ ለመግደል ቀጠሮ ተይዞበታል ።…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2012 ግማሽ በጀት አመት ያልተጣራ 7.82 ቢልየን ብር አትርፏል

በ2012 በጀት አመት 19 ቢልየን ብር ለማትረፍ ያቀደው የኢትዮጰያ አየር መንገድ ግሩፕ አስከ ታህሳስ 30,2012 ባለው…

የመለስ ዜናዊ ቀኝ እጅ የነበሩት ኢኮኖሚስቱ ነዋይ ገብረአብ ማን ናቸው?

መለስ ዜናዊ በአብዛኛው በእሱ ዘመን ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ( IMF) ,ከአለም ባንክ ለተበደረቻቸው ብድሮች…

ቴዲ አፍሮ ለቅዳሜው ኮንሰርት የተከፈለው ብር ምን ያክል ነው?

መስቀል አደባበይ ቅዳሜ የካቲት 14 ምሽት ላይ በነበረው ኮንሰርት ላይ ምን ያክል ሰው ታደመ? ምን ያክል…

ታስረው የነበሩት መኪኖች በአንድ ወር ውስጥ ታርጋቸውን ወደ ኮድ 3 ወይም 1 እንዲቀይሩ ታዘዋል

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ገሙሩክ ኮሚሽን ቅዳሜ የካቲት 14,2012 ባስተላለፈው ውሳኔ የታሰሩትን መኪኖች ጨምሮ ለህዝብ አገልግሎት ስም…

በዶክተር አሚር ስም ለሀኪሞች ስራ ፈጠራ የሚሆን አንድ ሚልየን ብር ሊበረከት ነው

የኢትዮጵያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ዛሬ የካቲት 14 ለቀድሞው ጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን የምስጋናና የሽኝት የእራት…

በኮድ 2 ቃሊቲ ጉሙሩክ የታሰሩት መኪኖች ማክሰኞ ይለቀቃሉ ተባለ

በዚህ ሳምንት መጀመርያ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተይዘው በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የታሰሩትና…

ሸራተን፣ራዲሰንና ፣ኢሊሊን ጨምሮ 95 በላይ ሆቴሎች ኮከብ ደረጃቸው ዳግም ሊመዘን ነው

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከአራት አመት በፊት መዝኖ ከአንድ እስከ አምስት ኮከብ ደረጃ የሰጣቸውን ሆቴሎች ዳግም እስከ…