የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና ለሚበሩ ካፒቲኖች እና የበረራ አስተናጋጆች የሰርጂካል ጭንብል እንዲያጠልቁ አዟል።


ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ ወደ ቻይና የሚያደርገውን ጉዞ እንዲያቆም ግፊት እየተደረገበት ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከባለፈው እሮብ ጀምሮ ወደ ኤዥያ ፣አፍሪካ ፣እና መካከለኛው ምስራቅ ለሚበሩ ካፒቲኖች እና የበረራ አስተናጋጆች የሰርጂካል ጭንብል እንዲያጠልቁ ያዘዘ ሲሆን መልሶ ግን ትናንት አርብ ባወጣው ማስታወቂያ የሰርጂካል ጭንብሉ መጋዘን ውስጥ በቂ ክምችት ስለሌለ ቻይና ለሚበሩ የካቢን ክሪው አባላቱ ብቻ እንደሚሰጥና መደበኛው አፍ ላይ የሚደረገው ጭንብል ግን ህንድ ፣ጃፓን ፣ሲንጋፖር ፣ፊሊፔንስ ለሚበሩ የካቢን ክሪው አባላት ስራ ላይ ሲሰማሩ እንዲያደርጉ አዟል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *