አምባሳደሩ በዱባይ ያለ የኢትዮጵያውያን ኢንቨስትመንት በህጋዊ መንገድ ከሀገር አልወጣም አሉ




ይህን ያውቁ ኖሯል? በማለት በፌስቡክ ገፃቸው አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ አንዳሰፈሩትአምባሰደሩ በዱባይ ያሉ ኢትዪጵያውን ባለሀብቶች ትርፋቸውን ወደ ሀገር እንደማይልኩ ፅፈዋል።

” ዱባይ ላይ ብዙ ኢንቨስትመንት ካላቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ 7ኛ ስትሆን ቻይናና ባለፀጋ የአረብ ሀገራት ከኛ በኋላ ናቸው:: አስገራሚው ነገር ከነዚህ ኢንቨስተሮች አንዳቸውም ሀብታቸውን በሕጋዊ መንገድ ከሀገራቸው ያላወጡና ትርፋቸውንም ወደሀገራቸው የማይልኩ መሆኑ ነው።” በማለት ፅፈዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *