‘ የውሻ ፖለቲካ ‘የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ በገበያ ላይ ዋለ

‘የወንበር ፍቅር ‘በተሰኘ መፅሀፉ ከዚህ ቀደም ያሳተመው ደራሲ ሙሉቀን ሰለሞን አሁን ደግሞ የሀገራችንን ፖለቲካ ከማህበራዊ ፣ከኢኮኖሚያዊ ፣ከታሪክ እና ከእውቀት አንፃር በአጭር ልቦለድ እያዋዛ ‘የውሻ ፖለቲካ ‘በተሰኘ አዲስ 152 ገፅ ባለው መፅሀፍ መጥቷል ።
የመፅሀፉ የመጀመሪያ ገፅ እንዲህ ይላል;

"ውሻ እንደ ውሻ ሲኖር ደስ ይላል ሰው እንደውሻ ሲኖር ግን ይቀፋል" ።

በገበያ ላይ የዋለው ይህ መፅሀፍት ዋጋው 150 ብር እንደሆነ ፊደል ፖሰት የደረሰው መረጃ ያሳያል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *