ከሚዲያ የራቀውና በቅርቡ ጎንደር ላይ የሙዚቃ ኮንሰርት ያቀርባል ተብሎ የሚጠበቀው ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በደንቢደሎ ዮንቨርስቲ ከታገቱት ተማሪዎች አንስቶ በሀገሪቱ በየትኛውም ስፍራ እንግልት ችግር እና እንግልት ለደረሰባቸው ዜጎች መንግስት ገተቢውን ፍትህ እንዲሰጥ በይፋዊ ፌስ ቡኩ ዛሬ ጠይቋል።