” ያገባሁት ሚስት ከሰደበችኝ ሌላ ሚስት አገባለው ” በሚል ፍልስፍና 58 ሚስት ያገባው ናይጀሪያዊ ሰው


” ኤኔ ጭቅጭቅ አልችልም ።እቤት ስገባ ሚስቴ ነገር ከፈለገችኝ ሌላ ሚስት አገባለው ” ያለው የባህል ሀኪሙ ሲሞን ኦዶ በናይጀርያ ትንግርት መፍጠሩን ቫንጋርድ ጋዜጣ አስነብቧል።
” ለለተሳዳቢ ሚስት ጊዜ የለኝም ።እሰከ አሁን 58 ሚስት አግብቻለው ።ሌላ ሚስት ማገባበትም ምክንያት ስራ ደክሞኝ ስመጣ ምትጨቃጨቀኝ ሴት ስለማልወድ ነው ።
” በናይጀርያ 20 የሞተ ወንድ ላይ ጥናት ብታደርጉ አምስቱ በህመም ቀሪው 15ቱ ግን በሚስት ጭቅጭቅ በሚገዛው በሽታ ነው “ብሏል ።
ከነዚህ ሁሉ ልጆች የወለድካቸውን እንዴት አቅምክ ችሎ ትመግባቸዋለክ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ” እግዚአብሔር ለፈጠረው ጭንቀት ያሳባል እሱ ይመግባችዋል ” ሲል መልሷል።

I

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *