የብሪታኒያ ጤና ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል


የእንግሊዝ ዜና አውታሮች ከሰአታት በፊት ባሰራጩት ዜና የ62 አመቷ የብሪታኒያ ጤና ሚኒስትር ሚስ ናዲን ዶሪስ ከባለፈው ከሀሙስ ጀምሮ ሳል ስለበረታባት ለመታከም ሆስፒታል ስትሄድ በኮሮና ቫይረስ መያዟ ተነግሯል።ሚኒስትሯ እራሳቸውን አግለው እቤታቸው ህክምና አየወሰዱም መሆኑ ተነግሯል ።
የፓርላማ አባሏ ዶሪስ እንደተናገረችው ” የገጠመኝ ነገር ያስጠላል ግን እራሴን በመንከባከብ እወጠዋለው ።እናቴ በሌላ ክፍል አለች ።ሳል እየታየባት ነው ።እሷም እንደኔ ተይዛ እንዳይሆን ስግቻለው ” ብለዋል።

በብሪታኒያ አስከ አሁን ስድስት ሰው በቫይረሱ ሞተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *