52 በመቶው የአፍሪካ ኩባንያዎች ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭ ናቸው ሲል የኢንፎርሜሽን ደህንነት ኤክስፐርቶች ክለብ ባደረገው ጥናት አመልክቷል።
80% ኩባንያዎች ሰራተኞቻቸው የሳይበር ጥቃቶችን እንደሚያውቁ ሲገልፁ 20% ብቻ ሠራተኞች የዲጂታል ደህንነት ምክሮችን ያከብራሉ ብለዋል።
ባለፈው ወር የአፍሪካ መሪዎች የሳይበር ወንጀልን በመዋጋት ላይ ያለውን ትብብር መደበኛ ለማድረግ በቶጎ ሎሜ መፈራረማቸው ይታወሳል።