ቬነስ የቤት አያያዝ ማሰልጠኛ ተቋም 630 ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል

በዝቀተኛ ገቢ የሚተዳደሩና ምንም ገቢ የሌላቸውን ዜጎችን በዶሜስቲክ ወርክ ፣በሀውስ ኪፒንግ ፣በምግብ ዝግጅት እና በመስተንግዶ አጭር ስልጠና በመስጠት ዛሬ ጎተራ በሚገኘው የሪፍት ቫሊ ዩንቨርስቲ ኮሌጅ አዳራሸ 630 ተማሪዎችን አስመርቋል።

ዛሬ ከተመረቁት ውስጥ አብዛኞቹ ሴቶች ሲሆኑ በሰጠሉኑበት ሙያ ራሳቸውን የሚያሻሽሉበትና ገቢ የሚያገኙበትን መንገድ ለማመቻቸት ሴቭ ዘ ችልድረን ከተባለ በጎ አድራጎትና ጋር ስራ የሚያገኙበትና ስራ የሚፈጥሩበት እድል ይመቻቻል ሲል ማሰልጠኛ ተቋሙ ገልፇል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *