በታሸገ ውሀ እና ከ1,300 cc በታች ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ የተረቀቀው ኤክስ ሳይዝ ታክሰ መጠን ቅናሽ ተደረገበት።

በታሸገ ውሀ ላይ የተጣለው በቅርቡ የተረቀቀው ኤክሳይዝ ታክስ ከ15% ወደ 10 % ሲቀንስ አዲስ በሚገቡ 1,300cc በታቸ በሆኑ መኪኖች ላይ ደግሞ የተጣለው ኤክስ ሳይዝ ታክስ ደግሞ ከ30% ወደ 5% ቀንሷል ይሄም የመኪኖቹን ዋጋ በ200,000 ብር እንዲቀንስ ያደርገዋል ።በሲጋራ ላይ ደግሞ የተጣለው 30 % ኤክስ ሳይዝ ታክስና በፓኬት 5 ብር የተጣለው ክፍያ ወደ 6 ብር ማደጉን የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ከሰአት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *